ሩሲያ እና አሜሪካ በውጭ ፖሊሲ ዲፓርትመንታቸው መካከል የተወሰኑ ግንኙነቶች እንደጀመሩ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናገሩ ዝርዝሩን መግለጽ ባያስፈልግም ሂደቱ ግን ተጀምሯል ሲሉ ሪያብኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በፑቲን እና ትራምፕ መካከል እስካሁን ምንም አይነት የግንኙነት መርሃ-ግብር እንደሌለም ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል። ሁኔታው ይበልጥ ግልጽ እየሆነ ሲመጣ በዚህ ጉዳይ ላይ ስምምነት ሊኖር ይችላል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና አሜሪካ በውጭ ፖሊሲ ዲፓርትመንታቸው መካከል የተወሰኑ ግንኙነቶች እንደጀመሩ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናገሩ
ሩሲያ እና አሜሪካ በውጭ ፖሊሲ ዲፓርትመንታቸው መካከል የተወሰኑ ግንኙነቶች እንደጀመሩ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና አሜሪካ በውጭ ፖሊሲ ዲፓርትመንታቸው መካከል የተወሰኑ ግንኙነቶች እንደጀመሩ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናገሩ ዝርዝሩን መግለጽ ባያስፈልግም ሂደቱ ግን ተጀምሯል ሲሉ ሪያብኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በፑቲን እና ትራምፕ... 10.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-10T15:48+0300
2025-02-10T15:48+0300
2025-02-10T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ እና አሜሪካ በውጭ ፖሊሲ ዲፓርትመንታቸው መካከል የተወሰኑ ግንኙነቶች እንደጀመሩ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናገሩ
15:48 10.02.2025 (የተሻሻለ: 16:14 10.02.2025)
ሰብስክራይብ