ኢትዮጵያ ጠንካራ የጤና ስርዓት ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ በስዊዝርላንድ ጀኔቫ በተካሄደው የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈጻሚ ቦርድ 156ኛ ስብሰባ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጤና ክብካቤን በማጎልበት፣ ጠንካራ የጤና ስርዓት እንዲኖር በቁርጠኝነት እየሰራች ትገኛለች ብለዋል።ሚኒስትሯ አክለውም ለዘላቂ የጤና ስርዓት፣ የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትን ለማሳደግ፣ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ለማሟላት እና ብቁ የጤና ክብካቤ ሰራተኛን ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ ገልጸዋል። የዓለም ጤና ድርጅት እና ሌሎች አጋር አካላት የጤና አገልግሎትን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የተያዘው ግብ እንዲሳካ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጠይቀዋል። መድረኩ ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን ተሳትፎና ተቀባይነት በማጠናከር በጤና ዲፕሎማሲ ረገድ ከፍተኛ ሚና ለመጫወት የሚያስችላት እንደሆነ የጤና ሚኒስቴር መረጃ ነው ያመላከተው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ጠንካራ የጤና ስርዓት ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ጠንካራ የጤና ስርዓት ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ጠንካራ የጤና ስርዓት ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ በስዊዝርላንድ ጀኔቫ በተካሄደው የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈጻሚ ቦርድ 156ኛ ስብሰባ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር... 10.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-10T13:39+0300
2025-02-10T13:39+0300
2025-02-10T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ጠንካራ የጤና ስርዓት ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሰራች እንደሆነ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ
13:39 10.02.2025 (የተሻሻለ: 14:04 10.02.2025)
ሰብስክራይብ