ሶማሊያ አሜሪካ በፍልስጤማውያን ላይ የያዘችውን "የማፈናቀል ፖሊሲ" እንደማትቀበል አስታወቀች አንዳንድ የራስ ገዝ ክልሎች ለሃሳቡ ክፍት እንደሆኑ ቢገልጽም፤ ሶማሊያ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ውጪ የማስፈር እቅድ እንደማትቀበል አስታውቃለች። የሶማሊያ ተቃውሞ የእስራኤል እና የፑንትላንድ ባለስልጣናትን ያጣቀሱ የዩናይትድ ኪንግደም መገናኛ ብዙሃን፤ ጋዛውያን ወደ ፑንትላንድ፣ ሶማሊላንድ ወይም ሞሮኮ ሊዘዋወሩ እንደሚችሉ እንዲሁም ፑንትላንድ ሃሳቡን እንደተቀበለች የሚገልጽ ዘገባ ካወጡ በኋላ የመጣ ነው። የሶማሊያ ፌደራል ባለስልጣናት ግን ራሳቸውን ከእነዚህ ሪፖርቶች አግልለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሶማሊያ አሜሪካ በፍልስጤማውያን ላይ የያዘችውን "የማፈናቀል ፖሊሲ" እንደማትቀበል አስታወቀች
ሶማሊያ አሜሪካ በፍልስጤማውያን ላይ የያዘችውን "የማፈናቀል ፖሊሲ" እንደማትቀበል አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ሶማሊያ አሜሪካ በፍልስጤማውያን ላይ የያዘችውን "የማፈናቀል ፖሊሲ" እንደማትቀበል አስታወቀች አንዳንድ የራስ ገዝ ክልሎች ለሃሳቡ ክፍት እንደሆኑ ቢገልጽም፤ ሶማሊያ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ውጪ የማስፈር እቅድ እንደማትቀበል አስታውቃለች። የሶማሊያ ተቃውሞ... 10.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-10T12:34+0300
2025-02-10T12:34+0300
2025-02-10T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሶማሊያ አሜሪካ በፍልስጤማውያን ላይ የያዘችውን "የማፈናቀል ፖሊሲ" እንደማትቀበል አስታወቀች
12:34 10.02.2025 (የተሻሻለ: 13:14 10.02.2025)
ሰብስክራይብ