ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የእዳ ማስተካከያ ድርድሯን ለመጨረስ ጫፍ ላይ እንደደረሰች የፋይናንስ ሚኒስትሩ ተናገሩ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያን የእዳ ማስተካከያ ቅድሚያ እንደሰጠ እና ሂደቱ "ሊገባደድ ጫፍ ላይ መድረሱን" ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ተናግረዋል።አይኤምኤፍ በ28.9 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ ጫና ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለማረጋጋት የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማፅደቁ የሚታወስ ነው። የእዳ ማስተካከያው የቡድን 20 አበዳሪዎች ተነሳሽነት አካል ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የእዳ ማስተካከያ ድርድሯን ለመጨረስ ጫፍ ላይ እንደደረሰች የፋይናንስ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የእዳ ማስተካከያ ድርድሯን ለመጨረስ ጫፍ ላይ እንደደረሰች የፋይናንስ ሚኒስትሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዩጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የእዳ ማስተካከያ ድርድሯን ለመጨረስ ጫፍ ላይ ደርሳለቸሰ በማለት የፋይናንስ ሚኒስትሩ ተናገሩ የአለምአቀፉ የገንዘብ ፈንድ (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያን የእዳ ማስተካከያ ( በጎርጎሮሳውያኑ 2023 የተደረገውን የዩሮቦንድ መዋዠቅ... 09.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-09T19:59+0300
2025-02-09T19:59+0300
2025-02-09T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የእዳ ማስተካከያ ድርድሯን ለመጨረስ ጫፍ ላይ እንደደረሰች የፋይናንስ ሚኒስትሩ ተናገሩ
19:59 09.02.2025 (የተሻሻለ: 21:14 09.02.2025)
ሰብስክራይብ