ግብፅ በፍልስጥኤማውያን ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራች በመጪው የካቲት 20 ሊደረግ የታቀደው ስብሰባ፤ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋዛን በአሜሪካ ቁጥጥር ስር እደርጋለሁ ማለታቸውን ተከትሎ የአረብ ሀገራት ተመሳሳይ ምላሽ የሚሰጡበት እንደሀነ ተገልጿል።ብዙ የአረብ ሀገራት ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ያቀረቡትን ፍልስጤማውያንን የማፈናቀል እቅድ ተችተውታል።እቅዱን ካወገዙት ሀገራት መሀከል ግብፅ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ጆርዳን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ ሞሮኮ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና የተወሰኑ የምእራቡ ዓለም ሀገራት ይገኙበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ግብፅ በፍልስጥኤማውያን ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራች
ግብፅ በፍልስጥኤማውያን ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራች
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ በፍልስጥኤማውያን ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራች በመጪው የካቲት 20 ሊደረግ የታቀደው ስብሰባ ፤ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋዛን በአሜሪካን ቁጥጥር ስር የማድረግ እቅዳቸውን ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ የአረብ ሀገራትን ምላሽ የአንድነት... 09.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-09T19:21+0300
2025-02-09T19:21+0300
2025-02-09T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий