የእስራኤል ጦር መጠ ነሰፊ ውድመት ካደረሰባት እና በጋዛ ኮሪደር ከምትገኘው የኔትዛሪም አል ሙግሃራቃ አካባቢ በዛሬው እለት ለቆ ወጣ

ሰብስክራይብ
የእስራኤል ጦር መጠ ነሰፊ ውድመት ካደረሰባት እና በጋዛ ኮሪደር ከምትገኘው የኔትዛሪም አል ሙግሃራቃ አካባቢ በዛሬው እለት ለቆ ወጣ ጦሩ ከተማዋን ለቆ የወጣው ከሀማስ ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ነው።ባለፈው ጥር 19 ነበር የተፈናቀሉ ፍልሰጤማውያን ወደ ሰሜን የመሄጃ ኮሪደር የተከፈተላቸው። በአካባቢው የቀረው የፍርስራሽ ክምር ግጭቱ ምን ያህል አውዳሚ እንደነበር ያሳያል።ምስል ማህበራዊ ድህረገፆችበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0