በደቡብ አፍሪካ እና አሜሪካን ግንኙነት መሀከል የተፈጠረው ቀዉስ አሁናዊ መረጃዎች⏺ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ ላይ የወሰዱት እርምጃ ፤ ያደረግነውን የመሬት ሪፎርም በስህተት በመረዳታቸው ነው ፤ በማለት የደቡብ አፍሪካ መንግስት በትላንትናው እለት አስታወቀ።⏺ የደቡብ አፍሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮናልድ ላሞላ እንዳሉት ለአሜሪካን እርምጃ መነሻ የሆነው የአፍሪካን የቅኝ ግዛት ታሪክ እና አፓርታይድን ችላ ማለት ነው ፤ ከዚህ በተጨማሪም ይህ የተሰራው ክፍፍል የሚመለከተው ለም ያልሆነውን እና ጥቅም ላይ ያልዋለውን መሬት ነው ፤ ይህም አሁን ላይ ያለውን ውጤታማ የእርሻ መሬት አይመለክትም ብለዋል።⏺ እንደ ፕሬዝዳንት ራማፎሳ ቃል አቀባይ ፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይህንን ውሳኔአቸውን ሲያሳዉቁ ዲፕሎማሲያዊ መንገድ አለመጠቀማቸው ፤ የደቡብ አፍሪካ አቻቸውን አበሳጭቷል ፤ ጨምሮም እየተባባሳ ያለው ውጥረት ያልተጠበቀ መሆኑን እና ከእርምጃው በፊት ይፋው መረጃ መኖር ነበረበት ብለዋል። ⏺ ምንም እንኳን ፕሬዝዳንት ትራምፕ በነጭ ደቡብ አፍሪካውያን መገለል እየተፈፀመ እንደሆነ እና የአሜሪካ መንግስት ሌላ የሰፈራ ቦታ ሀሳብ ያቀረበ ሲሆን ፤ የአፍሪካነስ ማንነት መሰረት የአጋርነት እንቅስቃሴ ይህንን ሀሳብ ውድቅ አድርጓል ፤ እንቅስቃሴው ጨምሮም ለደቡብ አፍሪካ ያለውን ቁርጥኝነት በማረጋገጥ የማእቀቦችንም ሆነ የፈንድ መቋረጥን አስመልክቶ ምንም አንጠይቅም ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በደቡብ አፍሪካ እና አሜሪካን ግንኙነት መሀከል የተፈጠረው ቀዉስ አሁናዊ መረጃዎች
በደቡብ አፍሪካ እና አሜሪካን ግንኙነት መሀከል የተፈጠረው ቀዉስ አሁናዊ መረጃዎች
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ አፍሪካ እና አሜሪካን ግንኙነት መሀከል የተፈጠረው ቀዉስ አሁናዊ መረጃዎች⏺ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ ላይ የወሰዱት እርምጃ ፤ ያደረግነውን የመሬት ሪፎርም በስህተት በመረዳታቸው ነው ፤ በማለት የደቡብ አፍሪካ... 09.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-09T16:03+0300
2025-02-09T16:03+0300
2025-02-09T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በደቡብ አፍሪካ እና አሜሪካን ግንኙነት መሀከል የተፈጠረው ቀዉስ አሁናዊ መረጃዎች
16:03 09.02.2025 (የተሻሻለ: 16:44 09.02.2025)
ሰብስክራይብ