የአፍሪካ ህብረት የራሱን የብድር ደረጃ አውጪ ኤጄንሲ ሊያቋቋም ነው

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ህብረት የራሱን የብድር ደረጃ አውጪ ኤጄንሲ ሊያቋቋም ነውየዚህ ኤጄንሲ ይፋዊ የመመስረቻ ስነስረአት በመጪው የካቲት ስምንት እና ዘጠኝ በአዲስ አበባ ከሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ስብሰባ በፊት የካቲት 7 በአዲስ አበባ ይካሄዳል። " አህጉሪቷ እየሄደች ወዳለችበት የኢኮኖሚ አንድነት እና አይበገሬነት እንዲሁም የአፍሪካ ክሬዲት ደረጃ አውጭ ኤጄንሲ (አፍሲራ) መመስረት በግሎባል ፋይናንስ ላይ አፍሪካ ያለችበትን ትክክለኛ አቋም  የሚያሳይ ወሳኝ ደረጃ ነው" በማለት የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል ፤ ይህ የብድር ደረጃ አውጪ ኤጄንሲ  የአፍሪካን እውነቶች እና የኢኮኖሚውን አቅም የሚያንፀባረቅ ነው በማለት አክሏል። እንደሚዲያው ዘገባ የአፍሲራ መመስረት እውን የሆነው በአፍሪካ ላይ አድልዎ በሚፈፅሙ " የግብር ይውጣ ስራ"  በሚሰሩ እና  ዋጋቸው ውድ በሆነ  አለምአቀፍ  የደረጃ አውጪ ኤጀንሲዎች ምክንያት ነው። አፍሲራ በአፍሪካ ገበያዎች ላይ እስፔሻላይዝ  በማድረግ በአህጉሪቱ  ያሉትን የተለያዩ መለያ ያላቸው  የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቋሚዎች ከግምት ውስጥ የሚያስገባ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0