የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ወስጥ የምተገኘውን የድዜርዝሂንስክ መንደር ነፃ ሲያወጡ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተለቀቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ወስጥ የምተገኘውን የድዜርዝሂንስክ መንደር ነፃ ሲያወጡ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተለቀቀ ሚኒስትሩ አክሎም  ከድዜርዝሂንስክ ( በሌላው ስሟ ቶሬትስክ) በተጨማሪ 139 ስኩዬር ኪሎሚትሮችን የሚሸፍኑ 11 በአቅራቢያው ያሉ መንደሮች በውጊያው ነፃ ወጥተዋል። በከተማዋ የነበረው ውጊያ ለአምስት ወራት ወቆየቱ ታውቋል።ይህንን ውጊያ ከ40,000 በላይ የዩክሬን ጦር አባላት የተሳተፉበት ነበር። እንደ ሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር መግለጫ የቆሰሉትን ጨምሮ 26,000 ወታደሮቻቸውን የዩክሬን ሀይሎች አጥተዋል ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0