ግብፅ ፤ በሳውዲ አረቢያ ግዛት ውስጥ የፍልስጤማውያን ሀገር የማቋቋም ሀሳብን "ሀላፊነት የጎደለው" በማለት ክፉኛ ተቸችው ይህ አስተያየት የተሰጠው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በቀድል መልክ ይሄ ሀሳብ የመሳካት እድል አለው ማለታቸውን ተከትሎ ነው። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲህ አይነት አስተያየቶችን "በቀጥታ በሳውዲ አረቢያ ሉአላዊነት ላይ የተሰነዘረ ጥቃት" እና "የሚያስወቅስ ጥቃትን" ሊያስከትል የሚችል ሲሆን ፤ የሳውዲ አረቢያን ደህንነት ለግብፅ "ቀይ መስመር" እንደሆነ አረጋግጠዋል። በቅርቡ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፤ ፍልስጤማውያንን ወደ ሌሎች ሀገሮች በማፈናቀል አሜሪካ ጋዛን እንድትቆጣጠር እና አካባቢውን አልምታ ወደ "ሪቬራ" እንድትቀይር ሀሳብ አቅርበዋል። ይህ እቅድ በአረቡ አለም ድጋፍ ያለውን የሁለት ሀገራት መፍትሄ እና የፍልስጤምን ሀገርነት የሚቃረን እና በስፋት ውግዘት ቀርቦበታል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሳውዲ አረቢያ የፍልስጤምን ሀገር ምስረታ አልጠየቀችም ሲሉ በ ፤ ሳውዲ አረቢያ ይሄንን ሀሳብ ውድቅ አድርጋዋለች። ቆይቶም ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይህንን እቅድ ወደ ተግባር ለመለወጥ አልቸኩልም ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ግብፅ ፤ በሳውዲ አረቢያ ግዛት ውስጥ የፍልስጤማውያን ሀገር የማቋቋም ሀሳብን "ሀላፊነት የጎደለው" በማለት ክፉኛ ተቸችው
ግብፅ ፤ በሳውዲ አረቢያ ግዛት ውስጥ የፍልስጤማውያን ሀገር የማቋቋም ሀሳብን "ሀላፊነት የጎደለው" በማለት ክፉኛ ተቸችው
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ ፤ በሳውዲ አረቢያ ግዛት ውስጥ የፍልስጤማውያን ሀገር የማቋቋም ሀሳብን "ሀላፊነት የጎደለው" በማለት ክፉኛ ተቸችው ይህ አስተያየት የተሰጠው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በቀድል መልክ ይሄ ሀሳብ የመሳካት እድል አለው ማለታቸውን... 08.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-08T19:41+0300
2025-02-08T19:41+0300
2025-02-08T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ግብፅ ፤ በሳውዲ አረቢያ ግዛት ውስጥ የፍልስጤማውያን ሀገር የማቋቋም ሀሳብን "ሀላፊነት የጎደለው" በማለት ክፉኛ ተቸችው
19:41 08.02.2025 (የተሻሻለ: 20:14 08.02.2025)
ሰብስክራይብ