የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለይፋዊ ጉብኝት ሶሪያ ገቡየጉብኝቱ አላማ "ሶሪያ በዘመናዊ ታሪክ ያጋጠማትን አስቸጋሪ ወቅት" እንድታልፍ አልጄሪያ ያላትን አብሮነት እና ድጋፍ ለማሳየት መሆኑን አህመድ አታፍ ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከአልጄሪያ ፕሬዝዳንት አብዴልማጂድ ቴቡኔ የተላከውን መልዕክት ለሶሪያ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት አህመድ አል-ሻራ እንደሚያደርሱ ይጠበቃል። ከአልጄሪያ ዲፕሎማሲ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለይፋዊ ጉብኝት ሶሪያ ገቡ
የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለይፋዊ ጉብኝት ሶሪያ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለይፋዊ ጉብኝት ሶሪያ ገቡየጉብኝቱ አላማ "አሁን ላይ ባለው ዘመናዊ ታሪኳ ሶሪያ ያጋጠማትን አስቸጋሪ ወቅት" እንድታልፍ አልጄሪያ ያላትን አብሮነት እና ድጋፍ ለማሳየት መሆኑን አህመድ አታፍ ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ... 08.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-08T16:17+0300
2025-02-08T16:17+0300
2025-02-08T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий