በምስራቅ ዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ቁልፍ ውይይት ተካሄደ ይህ ውይይት በደቡባዊው አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ (ሳድሲ) እና በምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ (ኢኤሲ)አማካኝነት በጋራ የተካሄደ ጉባኤ ነው። ጉባኤው በፍጥነት የሚተገበሩ ብዛት ያላቸው ወሳኝ እና ቁልፍ ነጥቦችን ያስቀመጠ ሲሆን እነርሱም⏺ በአስቸኳይ ግጭቶችን ማቆም እና በሁሉም ወገን የሚከበር ያለምንም ቅደመ ሁኔታ የሚተገበር የተኩስ አቁም ስምምነት ፤ ስምምነቱን የሳድሲ እና ኢኤሲ የመከላከያ ሀላፊዎች ክትትል ይደረግበታል።⏺ የጎማ አየርማረፊያ መልሶ እንዲከፈት እና በዋና ዋና የሰብዓዊ እርዳታዎች አቅርቦት መስመሮች እርዳታ እንዲተላለፍ።⏺ የቆሰሉ ሰዎች እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች አስክሬን በቶሎ እንዲተላለፍ።⏺ ግጭቱን ለመፍታት በሚደረጉ ሁሉን አካታች ውይይቶች ላይ ያለ ምንም ቅድመሁኔታ መንግስትንም ሆነ ከመንግስት ኃይሎች ውጭ የሚገኙ ሁሉም አካላት ዘንድ መተማመን እንዲፈጠር መስራት። ⏺ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ እና የጎረቤት ሀገሮች የግዛት አንድነት እንዲጠበቅ እና እንዲከበር ሁሉም መትጋት አለበት። በትላንትናው እለት በታንዛኒያ ዳሬሰላም በተካሄደው ጉባኤ ላይ ከ24 የሁለቱ ቡድኖች ሀገራት መሀከል 12 ሲገኙ የጉዳዩ ባለቤት የሆኑት የኮንጎው ፕሬዝዳንት ጉባኤውን በቪዲዩ የስልክ ጥሪ ተከታትለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በምስራቅ ዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ቁልፍ ውይይት ተካሄደ
በምስራቅ ዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ቁልፍ ውይይት ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በምስራቅ ዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ቁልፍ ውይይት ተካሄደ ይህ ውይይት በደቡባዊው አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ (ሳድሲ) እና በምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ (ኢኤሲ)አማካኝነት በጋራ የተካሄደ ጉባኤ ነው። ጉባኤው በፍጥነት... 08.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-08T13:59+0300
2025-02-08T13:59+0300
2025-02-08T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በምስራቅ ዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ቁልፍ ውይይት ተካሄደ
13:59 08.02.2025 (የተሻሻለ: 14:14 08.02.2025)
ሰብስክራይብ