የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቡድን ዋና ስራ አስፈፃሚ በጋና በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ተሸላሚ ሆኑ አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየተጫወተ ላለው ሚና ላሳዩት የላቀ የአመራርነት ሚና የተበረከተውን ሽልማት በጋና አክራ በመገኘት ተረክበዋል። ሽልማቱ የተበረከተላቸው በአፍሪካ ሁለንተናዊ እድገትና ብልፅግና ላይ ትኩረቱን ባደረገው የ '2025 የአፍሪካ ፕሮስፔሪቲ ዲያሎግ' መድረክ ላይ ነው።መድረኩ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የአህጉሪቱ ግዙፍ የንግድ ተቋማት ተወካዮች፣ መሪዎች እና ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በተገኙበት ተካሂዷል። ይህ ሽልማት አፍሪካን እርስ በእርስ ለማገናኘት ወሳኝ አመራር እና ሚና ለተወጡ ግለሰቦች እውቅና የሚሰጥበት እንደሆነ አየር መንገዱ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቡድን ዋና ስራ አስፈፃሚ በጋና በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ተሸላሚ ሆኑ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቡድን ዋና ስራ አስፈፃሚ በጋና በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ተሸላሚ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቡድን ዋና ስራ አስፈፃሚ በጋና በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ተሸላሚ ሆኑ አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየተጫወተ ላለው ሚና ላሳዩት የላቀ የአመራርነት ሚና የተበረከተውን ሽልማት በጋና አክራ... 07.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-07T20:44+0300
2025-02-07T20:44+0300
2025-02-07T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቡድን ዋና ስራ አስፈፃሚ በጋና በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ተሸላሚ ሆኑ
20:44 07.02.2025 (የተሻሻለ: 21:14 07.02.2025)
ሰብስክራይብ