#sputnikviral | በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የምትገኘው የሳክሃሊን ደሴት የታየዉ ባለሁለት ፎቅ የበረዶ ግግር

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የምትገኘው የሳክሃሊን ደሴት የታየዉ ባለሁለት ፎቅ የበረዶ ግግር ደሴቷን ከመሬት ጋር የሚያገናኘው ጀልባ በአስቸጋሪ የአየር ንብረት የተነሳ የተዘጋ ሲሆን ከተሞቹ በትላልቅ የበረዶ ግግር ተሸፍነዋል። በሌላ በኩል እያንዳንዱ ግግር በረዶ ክብነት ያለው ሽፋን አለው ፤ በዚህም ምክንያት ሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚኖሩ ሰዎች ፤  በመጀመሪያው ፎቶ ላይ እንደሚታየው ደረጃውን ሳይጠቀሙ  በቀጥታ ወደቤታቸው  መግባት ይችላሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0