የሩሲያ አይስክሬም የአፍሪካን ገበያ ተቆጣጥሮታልበአይስክሬሙ ዱላዎች ፣ የተቆራረጡ የዋፍል ኮኖች የክሬምነት ይዞታው እና በቸኮሌት መነከሩ ምክንያቶች ናቸው። ስፑትኒክ አፍሪካ ፤ ጣፋጮችን ወደ ሴኔጋል ፣ ናይጄሪያ ፣ ኮትዲቯር ፣ ኬኒያ እና ካሜሮን አምርቶ ከሚልከው አይስቤሪ ተብሎ ከሚጠራው የሩሲያ የአይስክሬም አምራች ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር።ሴኔጋል ውስጥ በጣም ታዋቂው የአይስክሬም አይነት በቸኮሌት የተነከረው የአይስ ክሬም ዱላ ሲሆን ድርጅቱ ጨምሮ እንዳለው " የጣእም እና የማሸጊያ መንገዶቹን ገበያው በሚፈልገው መልኩ ለማድረግ ከአፍሪካ አከፋፋዩች ጋር ትብብር ፈጥሯል" ።ባለፈዉ መስከረም ፤ አይስቤሪ 24 ቶን አይስክሬም ለሴኔጋል ልኳል። ከጎርጎሮሳውያኑ 2020 ጀምሮ ይህ ቡድን በድምሩ 2,500 ቶን አይስክሬም ለአፍሪካ ሀገሮች ልኳል፤ በጎርጎሮሳውያኑ 2025 ድርጅቱ በአፍሪካ ገበያ ውስጥ ያለውን ተደራሽነት የማሳደግ ተስፋ አለው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ አይስክሬም የአፍሪካን ገበያ ተቆጣጥሮታል
የሩሲያ አይስክሬም የአፍሪካን ገበያ ተቆጣጥሮታል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ አይስክሬም የአፍሪካን ገበያ ተቆጣጥሮታልበአይስክሬሙ ዱላዎች ፣ የተቆራረጡ የዋፍል ኮኖች የክሬምነት ይዞታው እና በቸኮሌት መነከሩ ምክንያቶች ናቸው። ስፑትኒክ አፍሪካ ፤ ጣፋጮችን ወደ ሴኔጋል ፣ ናይጄሪያ ፣ ኮትዲቯር ፣ ኬኒያ እና ካሜሮን... 07.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-07T17:30+0300
2025-02-07T17:30+0300
2025-02-07T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий