የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ድንበር አካባቢ በሚገኙት ቼርካስካይያ ኮኖፔልካ እና ኡላንካ በተባሉ መንደሮች አቅራቢያ፤ በተለያዩ ውጊያ ቡድኖች በጦርነት ግንባሮች ላይ ያልተሳካ የመልሶ ማጥቃት ሙከራ መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል ድንበር አካባቢ በሚገኙት ቼርካስካይያ ኮኖፔልካ እና ኡላንካ በተባሉ መንደሮች አቅራቢያ፤ በተለያዩ ውጊያ ቡድኖች በጦርነት ግንባሮች ላይ ያልተሳካ የመልሶ ማጥቃት ሙከራ መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየዩክሬን ጦር ከ370 በላይ ወታደሮችን፣ 11 ታንኮችን እና ሰባት መሳሪያ ተሸካሚ የጦር መኪኖችን በኩርስክ አቅራቢያ በአንድ ቀን አጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0