የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ እንደሚችሉ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ "በጎርጎሮሳዊያኑ 2024፤ በሩሲያ ካዛን በተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ወቅት ከተደረገው ጋር ተመሳሳይ ግኑኝነት በዚህ አመት ሊደረግ ይችላል። የስብሰባ የመካሄድ እድል ከፍተኛ ነው፤ እኛም ዝግጁ ሆነን እየጠበቅን ነው " ሲሉ የተናገሩት በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ጅሩ፤ በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ የሚደረገው የፖለቲካ ውይይት አስፈላጊ እንደሆነ አፅንኦት ሰጥተዋል።ስብሰባ የሚደረግበት ቦት በእርግጠኝነት ባይታወቅም፤ ኢትዮጵያ አጋሮቿን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ መሆኗን አምባሳደሩ አስረድተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ እንደሚችሉ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ እንደሚችሉ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ ይችላሉ በማለት አምባሳደሩ ተናገሩ " በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ፤ በሩሲያ ካዛን በተደረገው የብሪክስ ጉባኤ ወቅት የተደረገው ስብሰባ ተመሳሳይ... 07.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-07T11:25+0300
2025-02-07T11:25+0300
2025-02-07T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ እንደሚችሉ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ
11:25 07.02.2025 (የተሻሻለ: 13:14 07.02.2025)
ሰብስክራይብ