የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል በሚገኙ ቼርካስካይያ ኮኖፔልካ እና ኡላንካ በተባሉ መንደሮች አቅራቢያ የመልሶ ማጥቃት ሙከራ መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር በኩርስክ ክልል በሚገኙ ቼርካስካይያ ኮኖፔልካ እና ኡላንካ በተባሉ መንደሮች አቅራቢያ የመልሶ ማጥቃት ሙከራ መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀከሰአት ስምንት ሰአት ላይ የተፈፀሙ ጥቃቶች ተቀልብሰዋል፤ አሁን ላይ መንደሮቹ በሩሲያ ወታደሮች ቁጥጥር ስር ናቸው በማለት ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።የዩክሬን ጦር በአጠቃላይ ስድስት ታንኮች፣ ሶስት አደጋ አስወጋጅ መኪኖች፣ ሶስት መሳሪያ ተሸካሚ የውጊያ መኪኖች እና 14 ብረት ለበስ መኪኖች ወድመውበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0