ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር "በጠንካራ አቋም" ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነች አሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር "በጠንካራ አቋም" ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነች አሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር " እኛ 'መሬት ላይ ያለውን  እውነታ' መሰረት ባደረገ፣ በታሪክ እና በመልካ ምድራዊ አቀማመጥ ቅድመ ሁኔታዎች፤ በተወሰነ እና ብሔራዊ ጥቅማችንን ባስጠበቀ መልኩ ለመደራደር ዝግጁ ነን፤ የመደራደር አቅማችንም ጠንካራ ነው። ስለዚህ ውሳኔው እና ምርጫው የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቡድናቸው ነው" ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ርያብኮቭ ተናግረዋል። ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር "ዋጋ መክፈል" አስፈላጊ ነው ብላ አታምንም፤ አሜሪካ የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰድ አለባት ብለዋል ዲፕሎማቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0