ዋሽንግተን የጋዛን ነዋሪዎች ወደ ሞሮኮ እና ሶማሊያ ለማዘዋወር እያሰበች መሆኑን ሪፖርቶች አመለከቱ ዋሽንግተን የጋዛ ነዋሪዎችን ሱማሊያ ውስጥ ራስ ገዝ ክልሎች ወደሆኑት እና ነፃነታቸውን ቢያውጁም በአለም አቀፍ ህብረተሰብ ዘንድ እውቅና ወዳልተሰጣቸው ሶማሌላንድ እና ፑትላንድ እንዳሁም ወደ ሞሮኮ ለማዘዋወር እያጤነች እንደሆነ የእስራኤሉ ኤን 12 የዜና ማሰራጫ ዘግቧል። ሁለቱ የሱማልያ ራስ ገዝ ክልሎች አለም አቀፍ እውቅናን ለማግኘት፤ ሞሮኮ በበኩሏ ምእራብ ሰሃራ ላይ ያላትን የግዛት ጥያቄ ለመፍታት የአሜሪካን የፖለቲካ ድጋፍ እንደሚፈልጉ እና ሶስቱም ጋር ሱኒዎች በቁጥር አብላጫውን እንደሚይዙ ማሰራጫው ጨምሮ ዘግቧል።የዋሽንግተን ጋዛን የማስለቀቅ እና መልሶ የመገንባት እቅድ ሰርጡን ወደ ነበረበት ለመመለስ እንጂ ዩናይትድ ስቴትስ ግዛቱን የመጠቅለል ዓላማ የላትም ሲል ዘገባው አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዋሽንግተን የጋዛን ነዋሪዎች ወደ ሞሮኮ እና ሶማሊያ ለማዘዋወር እያሰበች መሆኑን ሪፖርቶች አመለከቱ
ዋሽንግተን የጋዛን ነዋሪዎች ወደ ሞሮኮ እና ሶማሊያ ለማዘዋወር እያሰበች መሆኑን ሪፖርቶች አመለከቱ
Sputnik አፍሪካ
ዋሽንግተን የጋዛን ነዋሪዎች ወደ ሞሮኮ እና ሶማሊያ ለማዘዋወር እያሰበች መሆኑን ሪፖርቶች አመለከቱ ዋይትሐውስ የጋዛ ነዋሪዎችን ሱማሊያ ውስጥ ራስ ገዝ ክልሎች ወደሆኑት እና ነፃነታቸውን ቢያውጁም በአለምአቀፍ ህብረተሰብ ዘንድ እውቅና ወዳልተሰጣቸው... 06.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-06T16:32+0300
2025-02-06T16:32+0300
2025-02-06T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዋሽንግተን የጋዛን ነዋሪዎች ወደ ሞሮኮ እና ሶማሊያ ለማዘዋወር እያሰበች መሆኑን ሪፖርቶች አመለከቱ
16:32 06.02.2025 (የተሻሻለ: 20:44 06.02.2025)
ሰብስክራይብ