የሩዋንዳ እና የሩሲያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ውስጥ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ተወያዩየሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪር ንዱሁንጊሬህ እና የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚክሃል ቦግዳኖቭ የስልክ ውይይት አካሂደዋል። "በውይይታቸው የሩዋንዳ - ሩሲያን ትብብር ስለማጠናከር እና በምስራቅ ኮንጎ ስላለው ሁኔታ መክረዋል" ሲል የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አስታውቋል። የስልክ ውይይቱ " ውጤታማ" እንደነበር ሚኒስቴሩ ገልጿል።የኮንጎ መንግሥት ሩዋንዳ በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል የሚንቀሳቀሱትን አማፂያን ትደግፋለች የሚል ክስ የሚያቀርብ ሲሆን፤ በተጨማሪም ወታደሮቿን ከኮንጎ ግዛት እንድታስወጣ ጠይቋል። ሩዋንዳ ሁሉንም ክሶች ውድቅ አድርጋለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩዋንዳ እና የሩሲያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ውስጥ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ተወያዩ
የሩዋንዳ እና የሩሲያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ውስጥ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
የሩዋንዳ እና የሩሲያ ነባር ዲፕሎማቶች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ውስጥ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ተወያዩየሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪር ንዱሁንጊሬህ እና የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚክሃል ቦግዳኖቭ የስልክ ውይይት አደረጉ ፤... 06.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-06T15:28+0300
2025-02-06T15:28+0300
2025-02-06T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩዋንዳ እና የሩሲያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ውስጥ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ተወያዩ
15:28 06.02.2025 (የተሻሻለ: 17:14 06.02.2025)
ሰብስክራይብ