አዲስ አበባን መነሻ ያደረጉ አራት ፈጣን መንገዶችን ለመግንባት የአዋጭነት ጥናት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ፤ የሀገሪቱን መንገዶች ግንኙነት የማሳደግ አላማ ያለው እና የሀገሪቷንን ኢኮኖሚ ልማት የሚያሳድጉ አራት አዳዲስ የፍጥነት መንገዶችን ለማስገንባት የአዋጭነት ጥናት በመካሄድ ላይ መሆኑን አስታወቀ። በባለስልጣኑ የኢንጂነሪንግ ግዢ ዳይሬክተር የሆኑት ፍሬው በቀለ እንዳሉት ለመገንባት የታቀደው ፈጣን መንገድ መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ ጅማ፣ ደሴ፣ ደብረ ማርቆስ እና ነቀምትን ያገናኛል።ለመሰራት እቅድ የተያዘባቸው መንገዶች በተራሮች እና ከፍተኛ ከፍታ ባለባቸው ክልሎች የሚገነቡ በመሆናቸው ከፍተኛ የሆነ ቁፋሮን ጨምሮ የተለያዩ አይነት ተግዳሮቶች ስለሚያጋጥሟቸው በቂ የሆነ የገንዘብ በጀት ያስፈልጋቸዋል ተብሏል። በዚህም ባለስልጣኑ የመንግስት እና የግል ዘርፍ አጋርነት ሞዴልን በመከተል ግንባታውን እንደሚያከናውን ገልጿል። በተለይም የአዲስ አበባ ጅማ እና የአዲስ አበባ ደብረማርቆስ ፈጣን መንገድ ሞዴል ፕሮጀክትን ለማፀድቅ በፋይናንስ ሚኒስቴር ስር ለሚገኘው የመንግስት እና የግል ሴክተር አጋርነት ቦርድ እንዳቀረበ የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አዲስ አበባን መነሻ ያደረጉ አራት ፈጣን መንገዶችን ለመግንባት የአዋጭነት ጥናት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ
አዲስ አበባን መነሻ ያደረጉ አራት ፈጣን መንገዶችን ለመግንባት የአዋጭነት ጥናት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ
Sputnik አፍሪካ
አዲስ አበባን መነሻ ያደረጉ አራት የፍጥነት መንገዶችን ለመግንባት የአዋጭነት ጥናት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ፤ የሀገሪቱን መንገዶች ግንኙነት የማሳደግ አላማ ያለው እና የሀገሪቷንን ኢኮኖሚ ልማት የሚያሳድጉ አራት አዳዲስ... 06.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-06T14:21+0300
2025-02-06T14:21+0300
2025-02-06T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አዲስ አበባን መነሻ ያደረጉ አራት ፈጣን መንገዶችን ለመግንባት የአዋጭነት ጥናት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ
14:21 06.02.2025 (የተሻሻለ: 15:44 06.02.2025)
ሰብስክራይብ