🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም 'ማዘናጊያ' ነው ሲሉ የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ በትላንትናው እለት የኤም23 አማፂያን እና የሩዋንዳ ወታደሮች በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል የፈፀሙትን ጥቃት ያነሱት የመንግስት ቃል አቀባይ ፓትሪክ ሙያያ፤ በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም 'ማዘናጊያ' ነው ብለዋል።"ይህ በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም እንደተለመደው ማዘናጊያ እንደሆነ ማረጋገጫ ነው" በማለት ለፈረንሳይ ሚዲያ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም 'ማዘናጊያ' ነው ሲሉ የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ
🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም 'ማዘናጊያ' ነው ሲሉ የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት 'ሴራ ' ነዉ ፤ በማለት የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ የመንግስት ቃል አቀባዩ ፓትሪክ ሙያያ እንዳሉት በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም ስምምነት 'ሴራ' ነው... 06.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-06T13:16+0300
2025-02-06T13:16+0300
2025-02-06T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም 'ማዘናጊያ' ነው ሲሉ የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ
13:16 06.02.2025 (የተሻሻለ: 15:44 06.02.2025)
ሰብስክራይብ