"የአዞ ንክሻ" ፤ የሩሲያው ካ-52 ኤም የጦር ሂሊኮፍተር የዩክሬንን የጦር መኪኖች ከዝቅተኛ የአየር ርቀት ላይ ማውደማቸው ተነገረ

ሰብስክራይብ
"የአዞ ንክሻ" ፤ የሩሲያው ካ-52 ኤም የጦር ሂሊኮፍተር የዩክሬንን የጦር መኪኖች ከዝቅተኛ የአየር ርቀት ላይ ማውደማቸው ተነገረበኩርስክ ክልል አቅራቢያ የሚገኙ የዩክሬን ጦር መጠቀሚያ መኪኖች እና ብረት-ለበስ ተሽከርካሪዎች፤  የሩሲያ ጦር አየር ኃይል ካ -52 ኤም ሂሊኮፍተር አባላት ባደረሱበት ጥቃት እንደወደመ ታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0