የኢትዮጵያን ማዳበሪያ የጫኑ ሁለት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ ደረሱ ይህም ማዳበሪያ ጭነው በወደቡ የደረሱትን መርከቦች ቁጥር ወደ ስምንት ያደርሰዋል። ለኢትዮጵያውያን ገበሬዎች የሚሰራጭ ማዳበሪያ የያዙ ተጨማሪ አምስት መርከቦች በ2025 መጨረሻ ጅቡቲ እንደሚደርሱ፤ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያን ማዳበሪያ የጫኑ ሁለት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ ደረሱ
የኢትዮጵያን ማዳበሪያ የጫኑ ሁለት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ ደረሱ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያን ማዳበሪያ የጫኑ ሁለት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ ደረሱ ይህም ማዳበሪያ ጭነው በወደቡ የደረሱትን መርከቦች ቁጥር ወደ ስምንት ያደርሰዋል። ለኢትዮጵያውያን ገበሬዎች የሚሰራጭ ማዳበሪያ የያዙ ተጨማሪ አምስት መርከቦች በ2025 መጨረሻ ጅቡቲ... 05.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-05T20:07+0300
2025-02-05T20:07+0300
2025-02-05T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий