ዩኤስ ኤድ የሲአይኤን የመንግሥት ግልበጣ ዘመቻ መቀጠሉ አይቀርም ሲሉ የቀድሞ የአሜሪካ የባህር ኃይል ወታደር አስገነዘቡ

ሰብስክራይብ
ዩኤስ ኤድ የሲአይኤን የመንግሥት ግልበጣ ዘመቻ መቀጠሉ አይቀርም ሲሉ የቀድሞ የአሜሪካ የባህር ኃይል ወታደር አስገነዘቡ በዩኤስ ኤድ ቀጠለ፣ ወደ ሲአይኤም ተመለስ ወይም በጆርጅ ሶሮስ ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽን ላይ ወደቀ፤ የሥርዓት ለውጥ ዘመቻው ግን መቀጠሉ አይቀርም ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ ባህር ኃይል ወታደር ብሪያን በርሌቲክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን፣ ቬንዙዌላ እና ምናልባትም በፓናማ የስርዓት ለውጥ ዘመቻዋን ለመቀጠል ማቀዷን አልደበቀችም ብለዋል። ዋይት ሀውስ "ከዩኤስ ኤድ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ዋነኛ የሆነውን የውጪ ጣልቃገብነት ከማንሳት ይልቅ ፖለቲካዊ የሆኑ ጉዳዮችን ለምሳሌ ዲኢአይን (ብዝሃነት፣ ፍትሃዊነት እና አካታችነት) በማንሳት ቅሬታ እያቀረበ ይገኛል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0