አርጀንቲና አሜሪካን በመከተል ከዓለም የጤና ድርጅት እንድምትወጣ አስታወቀች

ሰብስክራይብ
አርጀንቲና አሜሪካን በመከተል ከዓለም የጤና ድርጅት እንድምትወጣ አስታወቀች የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ የጤና ድርጅቱ እንቅስቃሴ በተለይም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት ውዝግብ መፍጠሩ ለውሳኔው ምክንያት እንደሆነ ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0