የወርቅ ዋጋ በወቄት 2፣900 ዶላር በመሸጥ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበ

ሰብስክራይብ
የወርቅ ዋጋ በወቄት 2፣900 ዶላር በመሸጥ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበ የከበረው ብረት ዋጋ እየጨመረ የሚገኘው፤ በቻይና እና ዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው "የንግድ ጦርነት" እየተባባሰ በመጣበት ወቅት ነው። አለመረጋጋቱን ተከትሎ ባለሀብቶች እንደ ወርቅ ባሉ “ደህንነታቸው የተጠበቀ” ንብረቶች ላይ ኢንቨስት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0