የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ዙርያ ስለተፈጠረው የመረጃ መዛባት ከኤለን መስክ ጋር ተነጋገሩ "ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ደቡብ አፍሪካን በተመለከቱ የተሳሳቱ መረጃዎች እና የተዛቡ ጉዳዮች ዙርያ ኤለን መስክን አነጋግረዋል" ሲል የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስታውቋል። "በሂደቱ ፕሬዝዳንቱ የደቡብ አፍሪካን ሕገ-መንግስት ላይ የተመሠረተ የሕግ የበላይነት፣ የፍትህ፣ የፍትሃዊነት እና የእኩልነት እሴቶች ደግመው ገልፀዋል።" የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፕሪቶሪያ መሬት "ትወርሳለች" እንዲሁም "የተወሰኑ ሰዎችን ትበድላለች" በማለት፤ በመሬት ጉዳይ ላይ የሚደረገው ምርመራ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለሀገሪቱ የሚሰጠው ማንኛውም የገንዘብ ድጋፍ እንደሚቆም በትሩዝ ሶሻል ገጻቸው በቅርቡ በጻፉት ጽሑፍ አስታውቀዋል። ራማፎሳ በሰጡት ምላሽ በጉዳዩ ላይ ከትራምፕ ጋር ለመወያየት ፍቃደኛ እንደሆኑና መግባባት ላይ እንደሚደረሱ እምነታቸውን ገልጸዋል። ሆኖም የመሬት ሕጉ በደቡብ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን በአሜሪካ እና በሌሎች ሀገራትም ሥራ ላይ እንደሚውል አስታውሰዋል። መስክ የደቡብ አፍሪካን የንብረት ሕግ "ፍፁም ዘረኛ" ሲል ገልጾታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ዙርያ ስለተፈጠረው የመረጃ መዛባት ከኤለን መስክ ጋር ተነጋገሩ
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ዙርያ ስለተፈጠረው የመረጃ መዛባት ከኤለን መስክ ጋር ተነጋገሩ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ዙርያ ስለተፈጠረው የመረጃ መዛባት ከኤለን መስክ ጋር ተነጋገሩ "ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ደቡብ አፍሪካን በተመለከቱ የተሳሳቱ መረጃዎች እና የተዛቡ ጉዳዮች ዙርያ ኤለን መስክን አነጋግረዋል" ሲል የደቡብ አፍሪካ... 05.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-05T16:53+0300
2025-02-05T16:53+0300
2025-02-05T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ ዙርያ ስለተፈጠረው የመረጃ መዛባት ከኤለን መስክ ጋር ተነጋገሩ
16:53 05.02.2025 (የተሻሻለ: 17:14 05.02.2025)
ሰብስክራይብ