የዩኤስ ኤአይዲ የባህር ማዶ ቢሮዎች እንዲዘጉ እና ሰራተኞቹ እስከ አርብ ድረስ ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ እንደተሰጣቸው ተሰማ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ምክትል አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙት ፒት ማሮኮ፤ ማክሰኞ እለት ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባለስልጣናት ጋር እንደተገናኙ እና የዩኤስ ኤአይዲ ሰራተኞች እስከ አርብ ድረስ ከየተመደቡበት ሀገር ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ምንጮቹን ጠቅሶ ሲቢኤስ ኒውስ ዘግቧል። ማሮኮ አክለውም የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዩኤስ ኤአይዲ ሰራተኞችን ለመጥራት ፈቃደኛ የማይሆን ከሆነ፤ የአሜሪካ ጦር ሰራዊት እንደሚያስወጣቸው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩኤስ ኤአይዲ የባህር ማዶ ቢሮዎች እንዲዘጉ እና ሰራተኞቹ እስከ አርብ ድረስ ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ እንደተሰጣቸው ተሰማ
የዩኤስ ኤአይዲ የባህር ማዶ ቢሮዎች እንዲዘጉ እና ሰራተኞቹ እስከ አርብ ድረስ ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ እንደተሰጣቸው ተሰማ
Sputnik አፍሪካ
የዩኤስ ኤአይዲ የባህር ማዶ ቢሮዎች እንዲዘጉ እና ሰራተኞቹ እስከ አርብ ድረስ ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ እንደተሰጣቸው ተሰማ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ምክትል አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙት ፒት ማሮኮ፤ ማክሰኞ እለት ከአሜሪካ የውጭ... 05.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-05T13:35+0300
2025-02-05T13:35+0300
2025-02-05T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩኤስ ኤአይዲ የባህር ማዶ ቢሮዎች እንዲዘጉ እና ሰራተኞቹ እስከ አርብ ድረስ ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ እንደተሰጣቸው ተሰማ
13:35 05.02.2025 (የተሻሻለ: 14:14 05.02.2025)
ሰብስክራይብ