ኢትዮጵያ በሩሲያ የገንዘብ ግብይት መፈጸም የሚያስችላትን ፈቃድ አገኘች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በሩሲያ የገንዘብ ግብይት መፈጸም የሚያስችላትን ፈቃድ አገኘች የሩሲያ መንግሥት የኢትዮጵያ ባንኮች ሩሲያ ውስጥ በገንዘብ ግብይት ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ ጥር 25 ቀን ይፋ አድርጓል። እርምጃው የወዳጅ እና ገለልተኛ ሀገራት ብሔራዊ ገንዘቦችን በቀጥታ እንዲለዋወጡ የሚያስችል ነው ተብሏል። ከኢትዮጵያ በተጨማሪ፤ ቱኒዚያ እና ናይጄሪ ሩሲያ ውስጥ ገንዘብ እንዲገበያዩ ከተፈቀደላቸው ሀገራት ውስጥ ተካተዋል። በመስከረም 2023 አልጄሪያ፣ ግብፅ፣ ሞሮኮ እና ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ፤ ከ30 በላይ ሀገራት በሩሲያ የገንዘብ ግብይት እንዲፈፅሙ ፈቃድ አግኝተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0