የሶሪያን መፈንቅለ መንግሥት ለማቀነባበር አምስት ዓመት እንደፈጀ የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ተናገሩ በጥር ወር ጊዜያዊ መሪ ሆነው የተሾሙት የሶሪያ የሽግግር ፕሬዝዳንት አህመድ ሻራ፤ የሃገሪቱን ዋና ከተማ ደማስቆ ለመቆጣጠር የተካሄደው ዘመቻ አምስት ዓመታትን እንደፈጀ ተናግረዋል ሲል የሶሪያ ቲቪ ዘግቧል። ሻራ በ11 ቀናት ውስጥ ፕሬዝዳንት ባሻር አሳድን ከስልጣን ለመገልበጥ የተካሄደው ዘመቻ ከሰሜን ምዕራብ ኢድሊብ ግዛት እንደተነሳ ተናግረዋል። በሐይማኖት ሳይሆን ህግን መሰረት ያደረጉ ተቋማትን መገንባት አስፈላጊ መሆኑንም አስገንዝበዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በሶሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ አራት ወይም አምስት ዓመታት እንደሚያስፈልግ የሶሪያ የሽግግር መንግስት መሪ አስታውቀዋል። "በሶሪያ ቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከአራት እስከ አምስት ዓመት ይወስዳል" ሲሉ ሻራ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሶሪያን መፈንቅለ መንግሥት ለማቀነባበር አምስት ዓመት እንደፈጀ የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
የሶሪያን መፈንቅለ መንግሥት ለማቀነባበር አምስት ዓመት እንደፈጀ የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሶሪያን መፈንቅለ መንግሥት ለማቀነባበር አምስት ዓመት እንደፈጀ የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ተናገሩ በጥር ወር ጊዜያዊ መሪ ሆነው የተሾሙት የሶሪያ የሽግግር ፕሬዝዳንት አህመድ ሻራ፤ የሃገሪቱን ዋና ከተማ ደማስቆ ለመቆጣጠር የተካሄደው ዘመቻ አምስት... 04.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-04T19:11+0300
2025-02-04T19:11+0300
2025-02-04T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሶሪያን መፈንቅለ መንግሥት ለማቀነባበር አምስት ዓመት እንደፈጀ የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
19:11 04.02.2025 (የተሻሻለ: 19:44 04.02.2025)
ሰብስክራይብ