ስፑትኒክ አፍሪካ በቦትስዋና የኤፍኤም ሞገዶች ስርጭቱን ጀመረ

ሰብስክራይብ
ስፑትኒክ አፍሪካ በቦትስዋና የኤፍኤም ሞገዶች ስርጭቱን ጀመረ ስፑትኒክ በአፍሪካ የሬዲዮ ስርጭቶቹን ማስፋፋቱን ቀጥሏል! የስፑትኒክ አፍሪካ የእንግሊዘኛ ፕሮግራሞች በመላው ቦትስዋና በሀገሪቱ ታዋቂ ከሆኑ የሬዲዮ ጣቢያዎች አንዱ በሆነው ጂኤቢዜድ ኤፍኤም መተላለፍ ጀምሯል። ከተለያዩ አፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የስፑትኒክ አቅራቢዎች እና ጋዜጠኞች ለአድማጮቻቸው ሚዛናዊ የሆነ ፈጣን መረጃ፣ ከአፍሪካ ፖለቲከኞች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች ጋር ልዩ ቃለ ምልልሶችን እንዲሁም በአፍሪካ እና ዙሪያዋ ያሉ ሁነቶች ዙርያ ተጨባጭ ትንታኔዎችን ያቀርባሉ።የስፑትኒክ አፍሪካ ፕሮግራሞች ከቦትስዋና በተጨማሪ በማሊ፣ ኒጀር፣ ናይጄሪያ፣ ካሜሩን እና ጊኒ በሚገኙ የኤፍኤም ሞገዶች በየቀኑ ይሰራጫሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0