የኮንጎ አማፂያን በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ከማክሰኞ ጀምሮ የተኩስ አቁም እንደጀመረ ይፋ አደረጉ ኤም23ን የሚያካትተው የኮንጎ ወንዝ ጥምረት፤ በምስራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ የሰብዓዊ ተኩስ ማወጁን ኪቩ ኒውስ 24 ዘግቧል። ጥምረቱ ቡካቩን ወይም ሌሎች ከተሞችን የመያዝ እቅድ እንደሌለው ገልጾ፤ የሳድክ ኃይል ከአካባቢው እንዲወጣ ጠይቀዋል። ጎማ ባለፈው ሳምንት መያዙን ተከትሎ በከተማው የተመደበው የሳድክ ሰራዊት፤ የምግብ እና የውሃ እጥረት እንዳጋጠማቸው የተገለፀ ሲሆን፤ አማፂያኑ እርዳታ ለመስጠት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ዘገባዎች አመላክተዋል። ኤም23 ጎማን የተቆጣጠረው በነሐሴ ወር የተደረገውን የተኩስ አቁም በመጣስ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሺሴኪዲ እና የሩዋንዳው አቻቸው ካጋሜ ውጥረቱን ለመቀነስ ቅዳሜ እለት ቁልፍ ስብሰባ ያካሂዳሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኮንጎ አማፂያን በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ከማክሰኞ ጀምሮ የተኩስ አቁም እንደጀመረ ይፋ አደረጉ
የኮንጎ አማፂያን በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ከማክሰኞ ጀምሮ የተኩስ አቁም እንደጀመረ ይፋ አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
የኮንጎ አማፂያን በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ከማክሰኞ ጀምሮ የተኩስ አቁም እንደጀመረ ይፋ አደረጉ ኤም23ን የሚያካትተው የኮንጎ ወንዝ ጥምረት፤ በምስራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ የሰብዓዊ ተኩስ ማወጁን ኪቩ ኒውስ 24 ዘግቧል። ጥምረቱ ቡካቩን ወይም ሌሎች... 04.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-04T15:02+0300
2025-02-04T15:02+0300
2025-02-04T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኮንጎ አማፂያን በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ከማክሰኞ ጀምሮ የተኩስ አቁም እንደጀመረ ይፋ አደረጉ
15:02 04.02.2025 (የተሻሻለ: 15:44 04.02.2025)
ሰብስክራይብ