ትራምፕ በሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት አፈታት ዙርያ "ብዙ ለውጦች" እንደታዩ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ትራምፕ በሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት አፈታት ዙርያ "ብዙ ለውጦች" እንደታዩ ተናገሩ የዩናይትድ ስቴትሰ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "የሚሆነውን የምንመለከት ቢሆንም በሩሲያ እና ዩክሬን ዙርያ ብዙ መሻሻሎች አሉ። ይህን አላስፈላጊ ጦርነት ማቆም አለብን" ብለዋል። ትራምፕ በስራ አስፈፃሚ ፊርማቸው ኪዝ ኬሎግን በዩክሬን እና በሩሲያ ልዩ መልዕክተኛ አድርገው በይፋ ሾመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0