sputnikviral | የጠፋ ስልጣኔ ቅሪት ወይንስ ምሥላዊ ቴክኒክ? በማርስ ላይ ሚስጥራዊ የአራት ማዕዘን ውቅር ተገኘ

ሰብስክራይብ
sputnikviral | የጠፋ ስልጣኔ ቅሪት ወይንስ ምሥላዊ ቴክኒክ? በማርስ ላይ ሚስጥራዊ የአራት ማዕዘን ውቅር ተገኘ በናሳ ማርስ ኦርቢተር ካሜራ የተቀረፀው 235 ሜትር ካሬ መዋቅር፤ ባለሙያዎች ሳይንሳዊ ማብራሪያ ባይሰጡበትም፤ የባዕድ አካላት ሴራ መላ ምቶችን አቀጣጥሏል። በጉዳዩ ላይ አስተያየቱን የሰጠው የስፔስ ኤክስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤለን መስክ "ጠፈርተኞችን ወደ ማርስ በመላክ መመርመር አለብን!" ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0