የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ለኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚያደርጉትን ድጋፍ "አልተውም" ሲሉ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ለኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚያደርጉትን ድጋፍ "አልተውም" ሲሉ ተናገሩ 14 የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች መሞታቸውን ተከትሎ ሰራዊታቸውን እንዲያስወጡ ጥሪው ቢጨምርም፤ ሲሪል ራማፎሳ ለኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚያደርጉትን ድጋፉ እንደሚቀጥሉ ቃል ገብተዋል። "በምስራቅ ኮንጎ እና አከባቢው ዘላቂ ሰላምና ደህንነትን ለማስፈን የሀገራትን የጋራ ፈቃድ ይጠይቃል" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0