የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ታዳሚዎች ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለውን እድገት እና ለቅርስ ጥበቃ የምታደርገውን ጥረት አደነቁ

ሰብስክራይብ
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ታዳሚዎች ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለውን እድገት እና ለቅርስ ጥበቃ የምታደርገውን ጥረት አደነቁ የፖለቲካ መሪዎች እና የፓርቲ ተወካዮች የአዲስ አበባን "አስደናቂ" ለውጥ፤ በተለይም መሠረተ ልማቱን እና የአንድነት ፓርክን አድንቀዋል። "እጅግ አስደናቂ" ነው ሲሉ የገለፁትን ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት እና የከተማዋን አጠቃላይ እድገት እንዲሁ አንስተዋል። ፖለቲከኞቹ አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ዋና ፅህፈት ቤት እንደመሆኗ፤ ወሳኝ ከተማነቷን አጽንዖት በመስጠት መናገራቸውን የመንግሥት ሚዲያ ነው የዘገበው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0