የሩሲያ የሰብዓዊ ደህንነት ጥበቃ ባለሙያዎች በኡጋንዳ የኢቦላ ቫይረስን ለመቆጣጠር ምክር እየሰጡ ነው ተባለ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የሰብዓዊ ደህንነት ጥበቃ ባለሙያዎች በኡጋንዳ የኢቦላ ቫይረስን ለመቆጣጠር ምክር እየሰጡ ነው ተባለ እንደ የሩሲያ የሰብዓዊ ደህንነት ጥበቃ ሮስፖትርብናድዞር መግለጫ፤ የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር አንድ የጤና ሰራተኛ በኢቦላ ቫይረስ መያዙን ጥር 22 ቀን አስታውቋል። ከተያዘው ሰው ጋር ግኑኝነት የነበራቸው አብዛኞቹ ሰዎች በምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኝ የአካባቢ ሆስፒታል ሰራተኞች እንደሆኑ መረጋገጡን ተከትሎ፤ የሮስፖትርብናድዞር ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ በአፋጣኝ እንዲላክ ተደርጓል። "የሩሲያ ስፔሻሊስቶች በተንቀሳቃሽ ላብራቶሪው አሰራር እና በአደገኛ ቫይረሶች የባዮሎጂካል ደህንነት ሕግ ዙርያ ለኡጋንዳ ባልደረቦቻቸው ተከታታይ ምክር እየሰጡ ነው" ብሏል መግለጫው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0