ኔቶ ዘለንስኪ የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎችን አፍሪካ ውስጥ ለሚገኙ ቡድኖች በመሸጥ እንደተሳተፉ የሚያሳይ መረጃ ይፋ ሊያደርግ እንደሆነ የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ኔቶ ዘለንስኪ የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎችን አፍሪካ ውስጥ ለሚገኙ ቡድኖች በመሸጥ እንደተሳተፉ የሚያሳይ መረጃ ይፋ ሊያደርግ እንደሆነ የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ እንደ የውጭ ደህንነት አገልግሎቱ መረጃ መሠረት፤ የዘለንስኪን ስም የማጥፋት ትልቅ ዘመቻ በኔቶ ዋና መሥሪያ ቤት እየተዘጋጀ ይገኛል። በተለይም "ፕሬዝዳንቱ" እና የቡድናቸው አባላት ለጦር መሳሪያ ግዢ የተመደበ ከ1.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ፈንድ፤ ለግል ጥቅም እንዳዋሉ የሚያሳይ መረጃ ይፋ ለማድረግ እንዳቀደ የውጭ ደህንነት አገልግሎቱ በመግለጫው አስታውቋል። "በተጨማሪም ዘለንስኪ እና ሸሪኮቻቸው በህይወት እንዳሉ እና በጦር ግንባር እያገለገሉ እንደሆነ ተደርገው የተመዘገቡ 130ሺህ የሞቱ የዩክሬን ወታደሮችን ክፍያ ወደ ውጭ ሀገር ለማዘዋወር የወጠኑትን ሴራ ለማጋለጥ እንደታቀደ" የኤጀንሲው ፕሬስ ቢሮ አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0