ሞስኮ በሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ፍንዳታ ደረሰ 🟠 ሞስኮ በሚገኘው አሌዬ ፓሩሳ (ስካርሌት ሴልስ) የአፓርታማ ግቢ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ አንድ ሰው ሲሞት አምስት ሰዎች ቆስለዋል። 🟠 በዶንባስ የበጎ ፈቃደኞች ሻለቃ መስራች እና የዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አርመን ሳርኪስያን በጥቃቱ ከባድ ጉዳት እንደደረሰበት የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል። 🟠 የሩሲያ ባለስልጣናት የወንጀል ምርመራ ከፍተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ በሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ፍንዳታ ደረሰ
ሞስኮ በሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ፍንዳታ ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ በሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ፍንዳታ ደረሰ 🟠 ሞስኮ በሚገኘው አሌዬ ፓሩሳ (ስካርሌት ሴልስ) የአፓርታማ ግቢ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ አንድ ሰው ሲሞት አምስት ሰዎች ቆስለዋል። 🟠 በዶንባስ የበጎ ፈቃደኞች ሻለቃ መስራች እና የዶንዬትስክ ሕዝባዊ... 03.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-03T12:52+0300
2025-02-03T12:52+0300
2025-02-03T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий