የጥር 26 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦

ሰብስክራይብ
የጥር 26 ረፋድ ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 ዩናይትድ ስቴትስ በአውሮፓ ህብረት እቃዎች ላይ በእርግጠኝነት ተጨማሪ ቀረጥ ትጥላለች ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ። 🟠 የቀድሞው የዩክሬን ጦር ኃይል ዋና አዛዥ ቫሌሪ ዛሉዥኒ የቀድሞው አማካሪ ዩክሬን የምልመላ እድሜን ከ25 ወደ 21 ዝቅ ለማድረግ ትገደዳለች አሉ። 🟠 የጃፓን ጠቅላይ ሚንስትር ሺጌሩ ኢሺባ በኩሪል ደሴቶች ላይ ያለውን የኒውክሌር ቆሻሻ ማስወገጃ አስመልክቶ ባለስልጣናት ለተናገሩት ተገቢ ያልሆነ ንግግር ይቅርታ በመጠየቅ፤ "ቸልተኝነት ወይም ትምክተኝነት" እንደነበር ጠቁመዋል። 🟠 የዩናይትድ ስቴትስ ሥራ ፈጣሪ እና በትራምፕ ለተቋቋመው የመንግሥት ቅልጥፍና ክፍል ኃላፊው ኤለን መስክ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ ኮቪድ-19ን ጨምሮ የባዮሎጂካል የጦር መሣሪያ ምርምርን በገንዘብ ይደግፋል ሲል ተናገረ። 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ ኃይል 70 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በሩሲያ ክልሎች ላይ ሌሊቱን መትቶ መጣሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0