ሁለት የታንዛኒያ ወታደሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጎማ ከተማ መገደላቸውን የታንዛኒያ ባለስልጣናት አስታወቁ

ሰብስክራይብ
ሁለት የታንዛኒያ ወታደሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጎማ ከተማ መገደላቸውን የታንዛኒያ ባለስልጣናት አስታወቁ በዚህም በቅርቡ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በተቀሰቀሰው ግጭት የሞቱ የሰላም አስከባሪ ወታደሮች ቁጥር ወደ 20 ከፍ ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0