የናሚቢያ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት የ95 ዓመቱ ሳም ኑጆማ በከባድ ህመም ላይ መሆናቸውን እና በሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ልጃቸው ተናገረ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ልጅ ኡቶኒ ኑጆማ ሕዝቡ ለአባቱ እንዲፀልይም ጥሪ አቅርቧል። ሳም ኑጆማ እ.አ.አ 1990 ሀገሪቱን በጥቂት ነጮች ይተዳደር ከነበረው የደቡብ አፍሪካ አገዛዝ ነፃ ያወጣው ብሔራዊ የነፃነት እንቅስቃሴ፤ የደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ህዝቦች ድርጅትን በ1960 ከመሠረቱ ግለሰቦች አንዱ ናቸው። ናሚቢያን ከ1990 እስከ 2005 በፕሬዝዳንትነት መርተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የናሚቢያ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት የ95 ዓመቱ ሳም ኑጆማ በከባድ ህመም ላይ መሆናቸውን እና በሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ልጃቸው ተናገረ
የናሚቢያ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት የ95 ዓመቱ ሳም ኑጆማ በከባድ ህመም ላይ መሆናቸውን እና በሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ልጃቸው ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
የናሚቢያ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት የ95 ዓመቱ ሳም ኑጆማ በከባድ ህመም ላይ መሆናቸውን እና በሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ልጃቸው ተናገረ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ልጅ ኡቶኒ ኑጆማ ሕዝቡ ለአባቱ እንዲፀልይም ጥሪ አቅርቧል። ሳም ኑጆማ እ.አ.አ... 02.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-02T18:58+0300
2025-02-02T18:58+0300
2025-02-02T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የናሚቢያ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት የ95 ዓመቱ ሳም ኑጆማ በከባድ ህመም ላይ መሆናቸውን እና በሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ልጃቸው ተናገረ
18:58 02.02.2025 (የተሻሻለ: 19:14 02.02.2025)
ሰብስክራይብ