የሳህል ሀገራት ህብረት የጋራ ቪዛን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተገለጸ የሳህል ሀገራት ህብረት ባለሙያዎች በስብስቡ የቪዛ ፖሊሲ ዙርያ ጥር 24 እና 25 በማሊ መዲና ባማኮ ተወያይተዋል። የሳህል ሀገራት ህብረት የጋራ ባዮሜትሪክ ፓስፖርት ከጥር 21 ጀምሮ ስራ ላይ ከዋለ በኋላ፤ "ሊፕታኮ ቪዛ" የሚባል የጋራ ቪዛ የኢኮዋስ አባል ሀገራት ያልሆኑ ዜጎች ወደ ሶስቱ ሀገራት የሚገቡበትን መንገድ እንደሚያመቻች መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ባለሙያዎቹ በውይይቱ ላይ የደረሱት ማጠቃለያ የፀጥታ ጉዳዮች በሚመለከታቸው የህብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስቴሮች መፅደቅ ይጠበቅበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሳህል ሀገራት ህብረት የጋራ ቪዛን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተገለጸ
የሳህል ሀገራት ህብረት የጋራ ቪዛን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የሳህል ሀገራት ህብረት የጋራ ቪዛን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተገለጸ የሳህል ሀገራት ህብረት ባለሙያዎች በስብስቡ የቪዛ ፖሊሲ ዙርያ ጥር 24 እና 25 በማሊ መዲና ባማኮ ተወያይተዋል። የሳህል ሀገራት ህብረት የጋራ ባዮሜትሪክ ፓስፖርት... 02.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-02T17:01+0300
2025-02-02T17:01+0300
2025-02-02T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሳህል ሀገራት ህብረት የጋራ ቪዛን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተገለጸ
17:01 02.02.2025 (የተሻሻለ: 17:44 02.02.2025)
ሰብስክራይብ