ዩክሬን በሩሲያ ሱድዛ አዳሪ ትምህርት ቤት ላይ ያደረሰችው ጥቃት ኪዬቭን የሚያስታጥቁ ሁሉ ተጠያቂ የሚሆኑበት የሽብር ተግባር ነው ስትል ሞስኮ አሳሰበች

ሰብስክራይብ
ዩክሬን በሩሲያ ሱድዛ አዳሪ ትምህርት ቤት ላይ ያደረሰችው ጥቃት ኪዬቭን የሚያስታጥቁ ሁሉ ተጠያቂ የሚሆኑበት የሽብር ተግባር ነው ስትል ሞስኮ አሳሰበች ጥቃቱ የኪዬቭን ኢሰብዓዊ ወንጀሎች የሚያሳይና ሊሻር የማይችል አዲስ ማስረጃ መሆኑን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እሁድ እለት አስታውቋል። ሩሲያ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ያነጣጠረውን ጥቃት ዓለም አቀፍ ተቋማት በፅኑ እንዲያወግዙ ጠይቃለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0