ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡየብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን በድጋሚ በፕሬዝዳንትነት መርጧል።ምርጫውን ተከትሎ በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህ ፓርቲውን በምክትል ፕሬዝዳንትነት አንዲመሩ ተመርጠዋል። ሁለቱ ምክትል ፕሬዝዳንቶች በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0