ሁለተኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም መካሄድ ጀመረ በውድድሩ ከ60 የዓለም ሀገራት የመጡ የቁርዓን እና የአዛን ተወዳዳሪዎች ተሳታፊ ናቸው። ከተለያዩ ሀገሮች የመጡ ዓለም አቀፍ ዳኞች እንዲሁም ታዳሚዎች ተሳታፊ መሆናቸውም ተገልጿል፡፡ ውድድሩ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እና በዘይድ ኢብኑሳቢት የቁርዓን ማሕበር ትብብር የተዘጋጀ ነው። ዛሬ ፍፃሜውን በሚያገኘው ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና አዛን ውድድር፤ ሴት ተወዳዳሪዎችም ተሳታፊ እንደሚሆኑ የተጠቆመ ሲሆን፤ አሽናፊ ተወዳዳሪዎች ሽልማቶች ይበረከትላቸዋል።ከማህበራዊ ትሥሥር ገጾች የተገኙ ምሥሎች መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሁለተኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም መካሄድ ጀመረ
ሁለተኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም መካሄድ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
ሁለተኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም መካሄድ ጀመረ በውድድሩ ከ60 የዓለም ሀገራት የመጡ የቁርዓን እና የአዛን ተወዳዳሪዎች ተሳታፊ ናቸው። ከተለያዩ ሀገሮች የመጡ ዓለም አቀፍ ዳኞች እንዲሁም ታዳሚዎች... 02.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-02T11:50+0300
2025-02-02T11:50+0300
2025-02-02T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሁለተኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም መካሄድ ጀመረ
11:50 02.02.2025 (የተሻሻለ: 12:14 02.02.2025)
ሰብስክራይብ