ኢትዮጵያና አለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራምን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉበጄኔቫና ቬና የተባበሩት መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የሆኑት አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው ፤ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለዘላቂ ልማት ጥቅም ላይ ለማዋል እየሰራች ያለውን ጥረት ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ እና የአለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ዶንግዚን ፌንግ ጋር፤ በምግብ እና ግብርና የኒውክሌር ቴክኒኮች ማዕከል ዘርፍ በኑክሌር ሳይንስ አጠቃቀም እና በልማት ላይ በተለይም የምግብ ዋስትናን በማጎልበት እና በእፅዋት እርባታ፣ በበሽታ መቆጣጠር እና በአፈር አያያዝ ላይ ምርምርን በማሳደግ ዙርያ ተወያይተዋል።በተጨማሪም አምባሳደር ፀጋአብ በአለም አቀፉ የአቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ የአፍሪካ ኃላፊ ዶ/ር ሚኬል ኤድዋርድ ጋር ባደረጉት ውይይት "አቶምስ ፎር ፉድ" እና "ሬይስ ኦፍ ሆፕ" የተባሉት የኤጅንሲውን ተነሳሽነቶች ጨምሮ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራም ልማትን ተግባራዊ ማድረግን በተመለከተ ተወያይተዋል ሲሉ ሚዲያዎች ዘግበዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያና አለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራምን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉ
ኢትዮጵያና አለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራምን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያና አለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራምን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉበጄኔቫና ቬና የተባበሩት መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ... 01.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-01T19:41+0300
2025-02-01T19:41+0300
2025-02-02T09:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያና አለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኒውክሌር ምህንድስና ፕሮግራምን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉ
19:41 01.02.2025 (የተሻሻለ: 09:44 02.02.2025)
ሰብስክራይብ