በርሊን  የሊኒንግራድን ከበባ በሶቪየት ህብረት ህዝቦች ላይ የተፈጸመ የዘር ማጥፋት ወንጀል መሆኑን እውቅና ከመስጠት ሆን ብላ እየታቀበች ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
በርሊን  የሊኒንግራድን ከበባ በሶቪየት ህብረት ህዝቦች ላይ የተፈጸመ የዘር ማጥፋት ወንጀል መሆኑን እውቅና ከመስጠት ሆን ብላ እየታቀበች ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ በርሊን በከበባ ምክንያት ለአይሁዳውያን ተጠቂዎች ብቻ ካሳ ከፍላለች፤ ይህ በሌሎች ተጎጂዎች ላይ መድልዎ ነው ብለዋል ማሪያ ዛካሮቫ።እንደ ሞስኮ ገለጻ በርሊን የተወሰኑትን ብቻ ሳይሆን በከበባው ወቅት በሎኒንግራድ ውስጥ ለነበሩ እና አሁንም በሕይወት ላሉት ሰዎች በሙሉ ካሳን መሰጠት አለባት።872 ቀናት የዘለቀው የሊኒንግራድ ከበባ ( በጎርጎሮሳውያኑ መስከረም 8 - 1941  እስከ ጥር 27 -1944), የናዚ ጀርመን እና ተባባሪዎቹ የፈጸሙት ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ከተማዋን ለብቻዋ ያስቀረ እና ነዋሪዎቿን ለኢ-ሰብአዊ ሁኔታዎችን ያጋለጠ ነበር፤ ይህም የሶቪየት መከራ፣ ድፍረት እና የመቋቋም ችሎታ ምልክት ሆኗል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0